አል-ሙጦፊፊን · 11/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
الَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ ۝١١
Allazeena yukazziboona bi yawmid deen
📖 በአማርኛ
ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 9-13 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

9كِتَابٌ مَّرْقُومٌ
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
10وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
11الَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ
ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡
12وَمَا يُكَذِّبُ بِهِ إِلَّا كُلُّ مُعْتَدٍ أَثِيمٍ
በእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም፡፡
13إِذَا تُتْلَىٰ عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الْأَوَّلِينَ
አንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ «የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸው» ይላል፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
11አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 11

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 11 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 11/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 9–13. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers