አል-ሙጦፊፊን · 24/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِ ۝٢٤
Ta`rifu fee wujoohihim nadratan na`eem
📖 በአማርኛ
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 22-26 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

22إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡
23عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡
24تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِ
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡
25يُسْقَوْنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخْتُومٍ
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡
26خِتَامُهُ مِسْكٌ ۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَ
ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
24አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 24

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 24 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 24/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 22–26. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers