አል-ሙጦፊፊን · 25/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
يُسْقَوْنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخْتُومٍ ۝٢٥
Yusqawna mir raheeqim makhtoom
📖 በአማርኛ
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 23-27 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

23عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡
24تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِ
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡
25يُسْقَوْنَ مِن رَّحِيقٍ مَّخْتُومٍ
ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡
26خِتَامُهُ مِسْكٌ ۚ وَفِي ذَٰلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَ
ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡
27وَمِزَاجُهُ مِن تَسْنِيمٍ
መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
25አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 25

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 25 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 25/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 23–27. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers