አል-ሙጦፊፊን · 8/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
وَمَا أَدْرَاكَ مَا سِجِّينٌ ۝٨
Wa maa adraaka maa Sijjeen
📖 በአማርኛ
ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

6يَوْمَ يَقُومُ النَّاسُ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ
ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡
7كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ
በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡
8وَمَا أَدْرَاكَ مَا سِجِّينٌ
ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
9كِتَابٌ مَّرْقُومٌ
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
10وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 8

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

ሱረቱ አንቀጽ 8/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers