አል-ሙጦፊፊን · 22/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ ۝٢٢
Innal abraara lafee Na`eem
📖 በአማርኛ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 20-24 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

20كِتَابٌ مَّرْقُومٌ
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
21يَشْهَدُهُ الْمُقَرَّبُونَ
ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡
22إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡
23عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡
24تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِ
በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 22

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 22/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers