አል-ሙጦፊፊን · 33/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
وَمَا أُرْسِلُوا عَلَيْهِمْ حَافِظِينَ ۝٣٣
Wa maaa ursiloo `alaihim haafizeen
📖 በአማርኛ
በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 31-35 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

31وَإِذَا انقَلَبُوا إِلَىٰ أَهْلِهِمُ انقَلَبُوا فَكِهِينَ
ወደ ቤተሰቦቻቸውም በተመለሱ ጊዜ (በመሳለቃቸው) ተደሳቾች ኾነው ይመለሱ ነበር፡፡
32وَإِذَا رَأَوْهُمْ قَالُوا إِنَّ هَٰؤُلَاءِ لَضَالُّونَ
ባዩዋቸውም ጊዜ «እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸው» ይሉ ነበር፡፡
33وَمَا أُرْسِلُوا عَلَيْهِمْ حَافِظِينَ
በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡
34فَالْيَوْمَ الَّذِينَ آمَنُوا مِنَ الْكُفَّارِ يَضْحَكُونَ
ዛሬ (በትንሣኤ ቀን) እነዚያ ያመኑት በከሓዲዎቹ ይስቃሉ፡፡
35عَلَى الْأَرَائِكِ يَنظُرُونَ
በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው የሚመለከቱ ሲኾኑ (ይስቃሉ)፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
33አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 33

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 33 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 33/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 31–35. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers