አል-ሙጦፊፊን · 19/36
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን
وَمَا أَدْرَاكَ مَا عِلِّيُّونَ ۝١٩
Wa maaa adraaka maa `Illiyyoon
📖 በአማርኛ
ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን

17ثُمَّ يُقَالُ هَٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تُكَذِّبُونَ
ከዚያም «ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉ፡፡
18كَلَّا إِنَّ كِتَابَ الْأَبْرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ
በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡
19وَمَا أَدْرَاكَ مَا عِلِّيُّونَ
ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
20كِتَابٌ مَّرْقُومٌ
የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡
21يَشْهَدُهُ الْمُقَرَّبُونَ
ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡
አል-ሙጦፊፊንቁርአን ማውጫ
36አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙጦፊፊን 19

ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?

ሱረቱ አንቀጽ 19/36 — ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን المطففين (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን mp3, ሱረቱ አል-ሙጦፊፊን pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers