ሱረቱ አል-ከውሰር ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ከውሰርን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (3 አንቀጽ — مكية). አል-ከውሰር ስሙ, አል-ከውሰር ትርጉም, አል-ከውሰር mp3, አል-ከውሰር pdf.

ሱረቱ አል-ከውሰርን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡
فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡
إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡
← 107 አል-ከውሰር (108/114) 109 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ከውሰር አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

108الكوثر Al-Kawthar 📚 3 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers