📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 533
يُعۡرَفُ ٱلۡمُجۡرِمُونَ بِسِيمَٰهُمۡ فَيُؤۡخَذُ بِٱلنَّوَٰصِي وَٱلۡأَقۡدَامِ  ۝٤١ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٢ هَٰذِهِۦ جَهَنَّمُ ٱلَّتِي يُكَذِّبُ بِهَا ٱلۡمُجۡرِمُونَ  ۝٤٣ يَطُوفُونَ بَيۡنَهَا وَبَيۡنَ حَمِيمٍ ءَانٍ  ۝٤٤ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٥ وَلِمَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ جَنَّتَانِ  ۝٤٦ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٧ ذَوَاتَآ أَفۡنَانٍ  ۝٤٨ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٩ فِيهِمَا عَيۡنَانِ تَجۡرِيَانِ  ۝٥٠ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥١ فِيهِمَا مِن كُلِّ فَٰكِهَةٍ زَوۡجَانِ  ۝٥٢ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٣ مُتَّكِـِٔينَ عَلَىٰ فُرُشِۭ بَطَآئِنُهَا مِنۡ إِسۡتَبۡرَقٍۚ وَجَنَى ٱلۡجَنَّتَيۡنِ دَانٍ  ۝٥٤ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٥ فِيهِنَّ قَٰصِرَٰتُ ٱلطَّرۡفِ لَمۡ يَطۡمِثۡهُنَّ إِنسٌ قَبۡلَهُمۡ وَلَا جَآنٌّ  ۝٥٦ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٧ كَأَنَّهُنَّ ٱلۡيَاقُوتُ وَٱلۡمَرۡجَانُ  ۝٥٨ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٩ هَلۡ جَزَآءُ ٱلۡإِحۡسَٰنِ إِلَّا ٱلۡإِحۡسَٰنُ  ۝٦٠ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦١ وَمِن دُونِهِمَا جَنَّتَانِ  ۝٦٢ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٣ مُدۡهَآمَّتَانِ  ۝٦٤ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٥ فِيهِمَا عَيۡنَانِ نَضَّاخَتَانِ  ۝٦٦ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٧
55:41
يُعۡرَفُ ٱلۡمُجۡرِمُونَ بِسِيمَٰهُمۡ فَيُؤۡخَذُ بِٱلنَّوَٰصِي وَٱلۡأَقۡدَامِ  ۝٤١
ከሓዲዎች በምልክታቸው ይታወቃሉ፡፡ አናቶቻቸውንና ጫማዎቻቸውንም ይያዛሉ፡፡
55:42
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٢
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ፡፡
55:43
هَٰذِهِۦ جَهَنَّمُ ٱلَّتِي يُكَذِّبُ بِهَا ٱلۡمُجۡرِمُونَ  ۝٤٣
ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ)፡፡
55:44
يَطُوفُونَ بَيۡنَهَا وَبَيۡنَ حَمِيمٍ ءَانٍ  ۝٤٤
በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡
55:45
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٥
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:46
وَلِمَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ جَنَّتَانِ  ۝٤٦
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡
55:47
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٧
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:48
ذَوَاتَآ أَفۡنَانٍ  ۝٤٨
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡
55:49
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٤٩
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:50
فِيهِمَا عَيۡنَانِ تَجۡرِيَانِ  ۝٥٠
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡
55:51
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥١
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:52
فِيهِمَا مِن كُلِّ فَٰكِهَةٍ زَوۡجَانِ  ۝٥٢
በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡
55:53
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٣
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:54
مُتَّكِـِٔينَ عَلَىٰ فُرُشِۭ بَطَآئِنُهَا مِنۡ إِسۡتَبۡرَقٍۚ وَجَنَى ٱلۡجَنَّتَيۡنِ دَانٍ  ۝٥٤
የውስጥ ጉስጉሳቸው ከወፍራም ሐር በኾኑ ምንጣፎች ላይ የተመቻቹ ሲኾኑ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡ የሁለቱም ገነቶች ፍሬ (ለለቃሚ) ቅርብ ነው፡፡
55:55
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٥
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:56
فِيهِنَّ قَٰصِرَٰتُ ٱلطَّرۡفِ لَمۡ يَطۡمِثۡهُنَّ إِنسٌ قَبۡلَهُمۡ وَلَا جَآنٌّ  ۝٥٦
በውስጣቸው ከበፊታቸው (ከባሎቻቸው በፊት) ሰውም ጃንም ያልገሰሳቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች (ሴቶች) አልሉ፡፡
55:57
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٧
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:58
كَأَنَّهُنَّ ٱلۡيَاقُوتُ وَٱلۡمَرۡجَانُ  ۝٥٨
ልክ ያቁትና መርጃን ይመስላሉ፡፡
55:59
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٥٩
ከጌታችሁም ጸጋዎቸ በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:60
هَلۡ جَزَآءُ ٱلۡإِحۡسَٰنِ إِلَّا ٱلۡإِحۡسَٰنُ  ۝٦٠
የበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን?
55:61
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦١
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:62
وَمِن دُونِهِمَا جَنَّتَانِ  ۝٦٢
ከሁለቱ ገነቶችም ሌላ ሁለት ገነቶች አልሉ፡፡
55:63
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٣
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?›
55:64
مُدۡهَآمَّتَانِ  ۝٦٤
ከልምላሜያቸው የተነሳ ወደ ጥቁረት ያዘነበሉ ናቸው፡፡
55:65
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٥
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:66
فِيهِمَا عَيۡنَانِ نَضَّاخَتَانِ  ۝٦٦
በውስጣቸው ሁለት የሚንፏፉ ምንጮች አልሉ፡፡
55:67
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٧
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?


📚Juz 27 📄533 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Monday, August 31, 2026

Don't forget us in your sincere prayers