አር-ራህማን · 47/78
ትርጉም ፊደሎች — አር-ራህማን
فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ۝٤٧
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
📖 በአማርኛ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 45-49 — አር-ራህማን

45فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
46وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡
47فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
48ذَوَاتَا أَفْنَانٍ
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡
49فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
47አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 47

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 47 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

ሱረቱ አንቀጽ 47/78 — አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አር-ራህማን ስሙ, አር-ራህማን ትርጉም, አር-ራህማን mp3, አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 45–49. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers