አር-ራህማን · 44/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
يَطُوفُونَ بَيْنَهَا وَبَيْنَ حَمِيمٍ آنٍ ۝٤٤
Yatoofoona bainahaa wa baina hameemim aan
📖 በአማርኛ
በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 42-46 — ሱረቱ አር-ራህማን

42فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ፡፡
43هَٰذِهِ جَهَنَّمُ الَّتِي يُكَذِّبُ بِهَا الْمُجْرِمُونَ
ይህቺ ያቺ አመጸኞች በእርሷ ያስተባብሉባት የነበረችው ገሀነም ናት (ይባላሉ)፡፡
44يَطُوفُونَ بَيْنَهَا وَبَيْنَ حَمِيمٍ آنٍ
በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡
45فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
46وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
44አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 44

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 44 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 44/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 42–46. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers