አር-ራህማን · 51/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ۝٥١
Fabi ayyi aalaaa`i Rabbikumaa tukazzibaan
📖 በአማርኛ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 49-53 — ሱረቱ አር-ራህማን

49فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
50فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِ
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡
51فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
52فِيهِمَا مِن كُلِّ فَاكِهَةٍ زَوْجَانِ
በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡
53فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
51አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 51

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 51 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?

ሱረቱ አንቀጽ 51/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 49–53. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers