አር-ራህማን · 52/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
فِيهِمَا مِن كُلِّ فَاكِهَةٍ زَوْجَانِ ۝٥٢
Feehimaa min kulli faakihatin zawjaan
📖 በአማርኛ
በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 50-54 — ሱረቱ አር-ራህማን

50فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِ
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡
51فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
52فِيهِمَا مِن كُلِّ فَاكِهَةٍ زَوْجَانِ
በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡
53فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
54مُتَّكِئِينَ عَلَىٰ فُرُشٍ بَطَائِنُهَا مِنْ إِسْتَبْرَقٍ ۚ وَجَنَى الْجَنَّتَيْنِ دَانٍ
የውስጥ ጉስጉሳቸው ከወፍራም ሐር በኾኑ ምንጣፎች ላይ የተመቻቹ ሲኾኑ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡ የሁለቱም ገነቶች ፍሬ (ለለቃሚ) ቅርብ ነው፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
52አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 52

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 52 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 52/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 50–54. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers