አር-ራህማን · 46/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ ۝٤٦
Wa liman khaafa maqaama rabbihee jannataan
📖 በአማርኛ
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 44-48 — ሱረቱ አር-ራህማን

44يَطُوفُونَ بَيْنَهَا وَبَيْنَ حَمِيمٍ آنٍ
በእርሷና በጣም ሞቃት በኾነ ፍል ውሃ መካከል ይመላለሳሉ፡፡
45فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
46وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡
47فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
48ذَوَاتَا أَفْنَانٍ
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
46አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 46

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 46 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 46/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 44–48. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers