አር-ራህማን · 50/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِ ۝٥٠
Feehimaa `aynaani tajriyaan
📖 በአማርኛ
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 48-52 — ሱረቱ አር-ራህማን

48ذَوَاتَا أَفْنَانٍ
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡
49فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
50فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِ
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡
51فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
52فِيهِمَا مِن كُلِّ فَاكِهَةٍ زَوْجَانِ
በሁለቱ ውስጥ ከፍራፍሬዎች ሁሉ ሁለት ዓይነቶች (እርጥብና ደረቅ) አልሉ፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
50አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 50

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 50 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 50/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 48–52. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Sunday, October 11, 2026

Don't forget us in your sincere prayers