አር-ራህማን · 66/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
فِيهِمَا عَيْنَانِ نَضَّاخَتَانِ ۝٦٦
Feehimaa `aynaani nad daakhataan
📖 በአማርኛ
በውስጣቸው ሁለት የሚንፏፉ ምንጮች አልሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 64-68 — ሱረቱ አር-ራህማን

64مُدْهَامَّتَانِ
ከልምላሜያቸው የተነሳ ወደ ጥቁረት ያዘነበሉ ናቸው፡፡
65فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
66فِيهِمَا عَيْنَانِ نَضَّاخَتَانِ
በውስጣቸው ሁለት የሚንፏፉ ምንጮች አልሉ፡፡
67فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
68فِيهِمَا فَاكِهَةٌ وَنَخْلٌ وَرُمَّانٌ
በውስጣቸው ፍራፍሬ፣ ዘምባባም፣ ሩማንም አልለ፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
66አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 66

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 66 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በውስጣቸው ሁለት የሚንፏፉ ምንጮች አልሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 66/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 64–68. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers