አር-ራህማን · 58/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
كَأَنَّهُنَّ الْيَاقُوتُ وَالْمَرْجَانُ ۝٥٨
ka annahunnal yaaqootu wal marjaan
📖 በአማርኛ
ልክ ያቁትና መርጃን ይመስላሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 56-60 — ሱረቱ አር-ራህማን

56فِيهِنَّ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ لَمْ يَطْمِثْهُنَّ إِنسٌ قَبْلَهُمْ وَلَا جَانٌّ
በውስጣቸው ከበፊታቸው (ከባሎቻቸው በፊት) ሰውም ጃንም ያልገሰሳቸው ዓይኖቻቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች (ሴቶች) አልሉ፡፡
57فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
58كَأَنَّهُنَّ الْيَاقُوتُ وَالْمَرْجَانُ
ልክ ያቁትና መርጃን ይመስላሉ፡፡
59فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎቸ በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
60هَلْ جَزَاءُ الْإِحْسَانِ إِلَّا الْإِحْسَانُ
የበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን?
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
58አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 58

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 58 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ልክ ያቁትና መርጃን ይመስላሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 58/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 56–60. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers