📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 534
فِيهِمَا فَٰكِهَةٌ وَنَخۡلٌ وَرُمَّانٌ  ۝٦٨ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٩ فِيهِنَّ خَيۡرَٰتٌ حِسَانٌ  ۝٧٠ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧١ حُورٌ مَّقۡصُورَٰتٌ فِي ٱلۡخِيَامِ  ۝٧٢ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧٣ لَمۡ يَطۡمِثۡهُنَّ إِنسٌ قَبۡلَهُمۡ وَلَا جَآنٌّ  ۝٧٤ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧٥ مُتَّكِـِٔينَ عَلَىٰ رَفۡرَفٍ خُضۡرٍ وَعَبۡقَرِيٍّ حِسَانٍ  ۝٧٦ فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧٧ تَبَٰرَكَ ٱسۡمُ رَبِّكَ ذِي ٱلۡجَلَٰلِ وَٱلۡإِكۡرَامِ  ۝٧٨
ሱረቱ አል-ዋቂዐ
bismillah
إِذَا وَقَعَتِ ٱلۡوَاقِعَةُ  ۝١ لَيۡسَ لِوَقۡعَتِهَا كَاذِبَةٌ  ۝٢ خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ  ۝٣ إِذَا رُجَّتِ ٱلۡأَرۡضُ رَجًّا  ۝٤ وَبُسَّتِ ٱلۡجِبَالُ بَسًّا  ۝٥ فَكَانَتۡ هَبَآءً مُّنۢبَثًّا  ۝٦ وَكُنتُمۡ أَزۡوَٰجًا ثَلَٰثَةً  ۝٧ فَأَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ  ۝٨ وَأَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ  ۝٩ وَٱلسَّٰبِقُونَ ٱلسَّٰبِقُونَ  ۝١٠ أُوْلَٰٓئِكَ ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝١١ فِي جَنَّٰتِ ٱلنَّعِيمِ  ۝١٢ ثُلَّةٌ مِّنَ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٣ وَقَلِيلٌ مِّنَ ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝١٤ عَلَىٰ سُرُرٍ مَّوۡضُونَةٍ  ۝١٥ مُّتَّكِـِٔينَ عَلَيۡهَا مُتَقَٰبِلِينَ  ۝١٦
55:68
فِيهِمَا فَٰكِهَةٌ وَنَخۡلٌ وَرُمَّانٌ  ۝٦٨
በውስጣቸው ፍራፍሬ፣ ዘምባባም፣ ሩማንም አልለ፡፡
55:69
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٦٩
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:70
فِيهِنَّ خَيۡرَٰتٌ حِسَانٌ  ۝٧٠
በውስጣቸው ጠባየ መልካሞች መልክ ውቦች (ሴቶች) አልሉ፡፡
55:71
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧١
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:72
حُورٌ مَّقۡصُورَٰتٌ فِي ٱلۡخِيَامِ  ۝٧٢
በድንኳኖች ውስጥ የተጨጎሉ የዓይኖቻቸው ጥቁረትና ንጣት ደማቅ የኾኑ ናቸው፡፡
55:73
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧٣
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:74
لَمۡ يَطۡمِثۡهُنَّ إِنسٌ قَبۡلَهُمۡ وَلَا جَآنٌّ  ۝٧٤
ከነርሱ በፊት ሰውም ጃንም አልገሰሳቸውም፡፡
55:75
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧٥
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባበላላችሁ?
55:76
مُتَّكِـِٔينَ عَلَىٰ رَفۡرَفٍ خُضۡرٍ وَعَبۡقَرِيٍّ حِسَانٍ  ۝٧٦
በሚያረገርጉ አረንጓዴ ምንጣፎችና በሚያማምሩ ስጋጃዎች ላይ የተደላደሉ ሲኾኑ (ይቀመጣሉ)፡፡
55:77
فَبِأَيِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ  ۝٧٧
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
55:78
تَبَٰرَكَ ٱسۡمُ رَبِّكَ ذِي ٱلۡجَلَٰلِ وَٱلۡإِكۡرَامِ  ۝٧٨
የግርማና የመክበር ባለቤት የኾነው ጌታህ ስም ተባረከ፡፡
ሱረቱ አል-ዋቂዐ
bismillah
56:1
إِذَا وَقَعَتِ ٱلۡوَاقِعَةُ  ۝١
መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡
56:2
لَيۡسَ لِوَقۡعَتِهَا كَاذِبَةٌ  ۝٢
ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡
56:3
خَافِضَةٌ رَّافِعَةٌ  ۝٣
ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡
56:4
إِذَا رُجَّتِ ٱلۡأَرۡضُ رَجًّا  ۝٤
ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡
56:5
وَبُسَّتِ ٱلۡجِبَالُ بَسًّا  ۝٥
ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡
56:6
فَكَانَتۡ هَبَآءً مُّنۢبَثًّا  ۝٦
የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ
56:7
وَكُنتُمۡ أَزۡوَٰجًا ثَلَٰثَةً  ۝٧
ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡
56:8
فَأَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَيۡمَنَةِ  ۝٨
የቀኝ ጓዶችም ምን (የተከበሩ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
56:9
وَأَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ مَآ أَصۡحَٰبُ ٱلۡمَشۡـَٔمَةِ  ۝٩
የግራ ጓዶችም ምን (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች ናቸው፡፡
56:10
وَٱلسَّٰبِقُونَ ٱلسَّٰبِقُونَ  ۝١٠
(ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡
56:11
أُوْلَٰٓئِكَ ٱلۡمُقَرَّبُونَ  ۝١١
እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡
56:12
فِي جَنَّٰتِ ٱلنَّعِيمِ  ۝١٢
በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲኾኑ፡፡
56:13
ثُلَّةٌ مِّنَ ٱلۡأَوَّلِينَ  ۝١٣
ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡
56:14
وَقَلِيلٌ مِّنَ ٱلۡأٓخِرِينَ  ۝١٤
ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡
56:15
عَلَىٰ سُرُرٍ مَّوۡضُونَةٍ  ۝١٥
በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡
56:16
مُّتَّكِـِٔينَ عَلَيۡهَا مُتَقَٰبِلِينَ  ۝١٦
በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ፡፡


📚Juz 27 📄534 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Monday, August 31, 2026

Don't forget us in your sincere prayers