አር-ራህማን · 48/78
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አር-ራህማን
ذَوَاتَا أَفْنَانٍ ۝٤٨
Zawaataaa afnaan
📖 በአማርኛ
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 46-50 — ሱረቱ አር-ራህማን

46وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ
በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡
47فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
48ذَوَاتَا أَفْنَانٍ
የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡
49فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ?
50فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِ
በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡
አር-ራህማንቁርአን ማውጫ
78አንቀጽ
MedinanRevelation
48አንቀጽ

ትርጉም — አር-ራህማን 48

ሱረቱ አር-ራህማን አንቀጽ 48 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የቀንዘሎች ባለ ቤቶች የኾኑ (ገነቶች አልሉት)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 48/78 — ሱረቱ አር-ራህማን الرحمن (Medinan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አር-ራህማን ስሙ, ሱረቱ አር-ራህማን ትርጉም, ሱረቱ አር-ራህማን mp3, ሱረቱ አር-ራህማን pdf. አንቀጽ 46–50. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers