📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 601
ሱረቱ አል-ዐስር
bismillah
وَٱلۡعَصۡرِ  ۝١ إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لَفِي خُسۡرٍ  ۝٢ إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ  ۝٣
ሱረቱ አል-ሁመዛ
bismillah
وَيۡلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ  ۝١ ٱلَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُۥ  ۝٢ يَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخۡلَدَهُۥ  ۝٣ كـَلَّاۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِي ٱلۡحُطَمَةِ  ۝٤ وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡحُطَمَةُ  ۝٥ نَارُ ٱللَّهِ ٱلۡمُوقَدَةُ  ۝٦ ٱلَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى ٱلۡأَفۡـِٔدَةِ  ۝٧ إِنَّهَا عَلَيۡهِم مُّؤۡصَدَةٌ  ۝٨ فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةِۭ  ۝٩
ሱረቱ አል-ፊል
bismillah
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ  ۝١ أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٍ  ۝٢ وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ  ۝٣ تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ  ۝٤ فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٍ مَّأۡكُولِۭ  ۝٥
ሱረቱ አል-ዐስር
bismillah
103:1
وَٱلۡعَصۡرِ  ۝١
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
103:2
إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لَفِي خُسۡرٍ  ۝٢
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
103:3
إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ  ۝٣
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
ሱረቱ አል-ሁመዛ
bismillah
104:1
وَيۡلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ  ۝١
ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
104:2
ٱلَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُۥ  ۝٢
ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
104:3
يَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخۡلَدَهُۥ  ۝٣
ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
104:4
كـَلَّاۖ لَيُنۢبَذَنَّ فِي ٱلۡحُطَمَةِ  ۝٤
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
104:5
وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡحُطَمَةُ  ۝٥
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
104:6
نَارُ ٱللَّهِ ٱلۡمُوقَدَةُ  ۝٦
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
104:7
ٱلَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى ٱلۡأَفۡـِٔدَةِ  ۝٧
ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
104:8
إِنَّهَا عَلَيۡهِم مُّؤۡصَدَةٌ  ۝٨
እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
104:9
فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةِۭ  ۝٩
በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡
ሱረቱ አል-ፊል
bismillah
105:1
أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ  ۝١
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?
105:2
أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٍ  ۝٢
ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
105:3
وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ  ۝٣
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
105:4
تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ  ۝٤
ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
105:5
فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٍ مَّأۡكُولِۭ  ۝٥
ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡


📚Juz 30 📄601 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 2, 2026

Don't forget us in your sincere prayers