አል-ቃሪዐ · 4/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቃሪዐ
يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ ۝٤
Yauma ya koonun naasu kal farashil mabthooth
📖 በአማርኛ
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ

2مَا الْقَارِعَةُ
ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!
3وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
4يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
5وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
6فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤
አል-ቃሪዐቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቃሪዐ 4

ሱረቱ አል-ቃሪዐ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤

ሱረቱ አንቀጽ 4/11 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ القارعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቃሪዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ቃሪዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቃሪዐ mp3, ሱረቱ አል-ቃሪዐ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers