አት-ተካሱር · 2/8
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተካሱር
حَتَّىٰ زُرْتُمُ الْمَقَابِرَ ۝٢
Hatta zurtumul-maqaabir
📖 በአማርኛ
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-4 — ሱረቱ አት-ተካሱር

1أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
2حَتَّىٰ زُرْتُمُ الْمَقَابِرَ
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡
3كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
4ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
አት-ተካሱርቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተካሱር 2

ሱረቱ አት-ተካሱር አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/8 — ሱረቱ አት-ተካሱር التكاثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተካሱር ስሙ, ሱረቱ አት-ተካሱር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተካሱር mp3, ሱረቱ አት-ተካሱር pdf. አንቀጽ 1–4. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers