አት-ተካሱር · 1/8
ትርጉም ፊደሎች — አት-ተካሱር
أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ ۝١
Al haaku mut takathur
📖 በአማርኛ
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — አት-ተካሱር

1أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
2حَتَّىٰ زُرْتُمُ الْمَقَابِرَ
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡
3كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
አት-ተካሱርቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተካሱር 1

ሱረቱ አት-ተካሱር አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/8 — አት-ተካሱር التكاثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አት-ተካሱር ስሙ, አት-ተካሱር ትርጉም, አት-ተካሱር mp3, አት-ተካሱር pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers