አል-ቃሪዐ · 5/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቃሪዐ
وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ ۝٥
Wa ta koonul jibalu kal `ihnil manfoosh
📖 በአማርኛ
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ

3وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
4يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
5وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
6فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤
7فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ
እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡
አል-ቃሪዐቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቃሪዐ 5

ሱረቱ አል-ቃሪዐ አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)

ሱረቱ አንቀጽ 5/11 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ القارعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቃሪዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ቃሪዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቃሪዐ mp3, ሱረቱ አል-ቃሪዐ pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers