አት-ተካሱር · 5/8
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተካሱር
كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ ۝٥
Kalla law ta`lamoona `ilmal yaqeen
📖 በአማርኛ
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አት-ተካሱር

3كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
4ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
5كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡
6لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ
ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡
7ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡
አት-ተካሱርቁርአን ማውጫ
8አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተካሱር 5

ሱረቱ አት-ተካሱር አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/8 — ሱረቱ አት-ተካሱር التكاثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተካሱር ስሙ, ሱረቱ አት-ተካሱር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተካሱር mp3, ሱረቱ አት-ተካሱር pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers