አል-ቃሪዐ · 6/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቃሪዐ
فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ ۝٦
Fa-amma man thaqulat mawa zeenuh
📖 በአማርኛ
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ

4يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
5وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
6فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤
7فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ
እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡
8وَأَمَّا مَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُ
ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤
አል-ቃሪዐቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቃሪዐ 6

ሱረቱ አል-ቃሪዐ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤

ሱረቱ አንቀጽ 6/11 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ القارعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቃሪዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ቃሪዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቃሪዐ mp3, ሱረቱ አል-ቃሪዐ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers