አል-ቃሪዐ · 3/11
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቃሪዐ
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ ۝٣
Wa maa adraaka mal qaari`ah
📖 በአማርኛ
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ

1الْقَارِعَةُ
ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤
2مَا الْقَارِعَةُ
ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!
3وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
4يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
5وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
አል-ቃሪዐቁርአን ማውጫ
11አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቃሪዐ 3

ሱረቱ አል-ቃሪዐ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

ሱረቱ አንቀጽ 3/11 — ሱረቱ አል-ቃሪዐ القارعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቃሪዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ቃሪዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቃሪዐ mp3, ሱረቱ አል-ቃሪዐ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers