አል-ሁመዛ · 6/9
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሁመዛ
نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ ۝٦
Narul laahil-mooqada
📖 በአማርኛ
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 4-8 — ሱረቱ አል-ሁመዛ

4كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
5وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
6نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
7الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ
ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
8إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌ
እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡
አል-ሁመዛቁርአን ማውጫ
9አንቀጽ
MeccanRevelation
6አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሁመዛ 6

ሱረቱ አል-ሁመዛ አንቀጽ 6 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 6/9 — ሱረቱ አል-ሁመዛ الهمزة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሁመዛ ስሙ, ሱረቱ አል-ሁመዛ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሁመዛ mp3, ሱረቱ አል-ሁመዛ pdf. አንቀጽ 4–8. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers