አል-ዐስር · 2/3
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐስር
إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ ۝٢
Innal insaana lafee khusr
📖 በአማርኛ
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-ዐስር

1وَالْعَصْرِ
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
2إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
3إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
አል-ዐስርቁርአን ማውጫ
3አንቀጽ
MeccanRevelation
2አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐስር 2

ሱረቱ አል-ዐስር አንቀጽ 2 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 2/3 — ሱረቱ አል-ዐስር العصر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐስር ስሙ, ሱረቱ አል-ዐስር ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐስር mp3, ሱረቱ አል-ዐስር pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers