አል-ሁመዛ · 4/9
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሁመዛ
كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ ۝٤
Kalla layum ba zanna fil hutamah
📖 በአማርኛ
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ሁመዛ

2الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ
ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
3يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ
ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
4كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
5وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
6نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
አል-ሁመዛቁርአን ማውጫ
9አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሁመዛ 4

ሱረቱ አል-ሁመዛ አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/9 — ሱረቱ አል-ሁመዛ الهمزة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሁመዛ ስሙ, ሱረቱ አል-ሁመዛ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሁመዛ mp3, ሱረቱ አል-ሁመዛ pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers