አል-ሁመዛ · 1/9
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሁመዛ
وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ ۝١
Wai lul-li kulli hu mazatil-lumaza
📖 በአማርኛ
ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 1-3 — አል-ሁመዛ

1وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ
ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
2الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ
ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡
3يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ
ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
አል-ሁመዛቁርአን ማውጫ
9አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሁመዛ 1

ሱረቱ አል-ሁመዛ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/9 — አል-ሁመዛ الهمزة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሁመዛ ስሙ, አል-ሁመዛ ትርጉም, አል-ሁመዛ mp3, አል-ሁመዛ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers