አል-ሁመዛ · 5/9
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሁመዛ
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ ۝٥
Wa maa adraaka mal-hutamah
📖 በአማርኛ
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አል-ሁመዛ

3يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ
ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡
4كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ
ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡
5وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ
ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
6نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ
የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡
7الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ
ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡
አል-ሁመዛቁርአን ማውጫ
9አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሁመዛ 5

ሱረቱ አል-ሁመዛ አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

ሱረቱ አንቀጽ 5/9 — ሱረቱ አል-ሁመዛ الهمزة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሁመዛ ስሙ, ሱረቱ አል-ሁመዛ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሁመዛ mp3, ሱረቱ አል-ሁመዛ pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers