አል-ፊል · 3/5
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፊል
وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ ۝٣
Wa arsala `alaihim tairan abaabeel
📖 በአማርኛ
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ፊል

1أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ
በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?
2أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ
ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡
3وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ
በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡
4تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ
ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
5فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ
ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡
አል-ፊልቁርአን ማውጫ
5አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፊል 3

ሱረቱ አል-ፊል አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/5 — ሱረቱ አል-ፊል الفيل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፊል ስሙ, ሱረቱ አል-ፊል ትርጉም, ሱረቱ አል-ፊል mp3, ሱረቱ አል-ፊል pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers