ሱረቱ አት-ተካሱር ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አት-ተካሱርን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (8 አንቀጽ — مكية). አት-ተካሱር ስሙ, አት-ተካሱር ትርጉም, አት-ተካሱር mp3, አት-ተካሱር pdf.

ሱረቱ አት-ተካሱርን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
حَتَّىٰ زُرْتُمُ الْمَقَابِرَ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡
كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡
لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡
ثُمَّ لَتُسْأَلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ النَّعِيمِ ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡
← 101 አት-ተካሱር (102/114) 103 →
ማንበብ ሱረቱ አት-ተካሱር አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

102التكاثر At-Takathur 📚 8 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers