ሱረቱ አል-ቃሪዐ ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ቃሪዐን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (11 አንቀጽ — مكية). አል-ቃሪዐ ስሙ, አል-ቃሪዐ ትርጉም, አል-ቃሪዐ mp3, አል-ቃሪዐ pdf.

ሱረቱ አል-ቃሪዐን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
الْقَارِعَةُ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤
مَا الْقَارِعَةُ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ ۝٤
📖 ትርጉም አንቀጽ 4
ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤
وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ ۝٥
📖 ትርጉም አንቀጽ 5
ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)
فَأَمَّا مَن ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ ۝٦
📖 ትርጉም አንቀጽ 6
ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤
فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَّاضِيَةٍ ۝٧
📖 ትርጉም አንቀጽ 7
እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡
وَأَمَّا مَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُ ۝٨
📖 ትርጉም አንቀጽ 8
ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤
فَأُمُّهُ هَاوِيَةٌ ۝٩
📖 ትርጉም አንቀጽ 9
መኖሪያው ሃዊያህ ናት
وَمَا أَدْرَاكَ مَا هِيَهْ ۝١٠
📖 ትርጉም አንቀጽ 10
እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
نَارٌ حَامِيَةٌ ۝١١
📖 ትርጉም አንቀጽ 11
(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡
← 100 አል-ቃሪዐ (101/114) 102 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ቃሪዐ አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

101القارعة Al-Qari'ah 📚 11 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers