ሱረቱ አል-ዐስር ዐረቢ እና አማርኛ

ሱረቱ አል-ዐስርን ሙሉ አማርኛ ትርጉምና የድምፅ ቅኔ ጋር አንብቡ። ከአንቀጽ ወደ አንቀጽ ትርጉም። (3 አንቀጽ — مكية). አል-ዐስር ስሙ, አል-ዐስር ትርጉም, አል-ዐስር mp3, አል-ዐስር pdf.

ሱረቱ አል-ዐስርን አንብቡ እና ስሙ

🎧 አንቀጽ
M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
—
x1
bismillah
وَالْعَصْرِ ۝١
📖 ትርጉም አንቀጽ 1
በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ ۝٢
📖 ትርጉም አንቀጽ 2
ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ ۝٣
📖 ትርጉም አንቀጽ 3
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
← 102 አል-ዐስር (103/114) 104 →
ማንበብ ሱረቱ አል-ዐስር አማርኛ ትርጉም – ንባብ እና ድምፅ

103العصر Al-'Asr 📚 3 አንቀጽ مكية



ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers