አል-ፈለቅ · 1/5
ትርጉም ፊደሎች — አል-ፈለቅ
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ۝١
Qul a`uzoo bi rabbil-falaq
📖 በአማርኛ
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 1-3 — አል-ፈለቅ

1قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
2مِن شَرِّ مَا خَلَقَ
«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
3وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
አል-ፈለቅቁርአን ማውጫ
5አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈለቅ 1

ሱረቱ አል-ፈለቅ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/5 — አል-ፈለቅ الفلق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ፈለቅ ስሙ, አል-ፈለቅ ትርጉም, አል-ፈለቅ mp3, አል-ፈለቅ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers