አል-ፈለቅ · 3/5
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈለቅ
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ۝٣
Wa min sharri ghasiqin iza waqab
📖 በአማርኛ
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ፈለቅ

1قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ
በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
2مِن شَرِّ مَا خَلَقَ
«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
3وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ
«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
4وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ
«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
5وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ
«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»
አል-ፈለቅቁርአን ማውጫ
5አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈለቅ 3

ሱረቱ አል-ፈለቅ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 3/5 — ሱረቱ አል-ፈለቅ الفلق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈለቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ፈለቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈለቅ mp3, ሱረቱ አል-ፈለቅ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers