PDF —
5 አንቀጽ Meccan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አል-ፈለቅ pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አል-ፈለቅ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ፈለቅ ትርጉም. ሱረቱ አል-ፈለቅ (Meccan) 5 አንቀጽ.

← አል-ኢኽላስሱረቱ አል-ፈለቅ አን-ነስ →


5 አንቀጽ · Meccan · አማርኛ
bismillah
ﭤﭥﭦﭧﭨ
113:1 በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
ﭩﭪﭫﭬﭭ
113:2 «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
ﭮﭯﭰﭱﭲﭳ
113:3 «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
ﭴﭵﭶﭷﭸﭹ
113:4 «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
ﭺﭻﭼﭽﭾﭿ
113:5 «ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers