PDF —
4 አንቀጽ Meccan PDF
Built right in your browser — download starts automatically

ሱረቱ አል-ኢኽላስ pdf — አውርድ (አማርኛ)

ሱረቱ አል-ኢኽላስ pdf አማርኛ — አውርድ ሱረቱ አል-ኢኽላስ ትርጉም. ሱረቱ አል-ኢኽላስ (Meccan) 4 አንቀጽ.

← አል-መሰድሱረቱ አል-ኢኽላስ አል-ፈለቅ →


4 አንቀጽ · Meccan · አማርኛ
bismillah
ﭑﭒﭓﭔﭕ
112:1 በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
ﭖﭗﭘ
112:2 «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
ﭙﭚﭛﭜﭝ
112:3 «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
ﭞﭟﭠﭡﭢﭣ
112:4 «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 9, 2026

Don't forget us in your sincere prayers