📖 0/604 የተነበቡ ገጾች
📄 577
فَمَا تَنفَعُهُمۡ شَفَٰعَةُ ٱلشَّٰفِعِينَ  ۝٤٨ فَمَا لَهُمۡ عَنِ ٱلتَّذۡكِرَةِ مُعۡرِضِينَ  ۝٤٩ كَأَنَّهُمۡ حُمُرٌ مُّسۡتَنفِرَةٌ  ۝٥٠ فَرَّتۡ مِن قَسۡوَرَةِۭ  ۝٥١ بَلۡ يُرِيدُ كُلُّ ٱمۡرِيٍٕ مِّنۡهُمۡ أَن يُؤۡتَىٰ صُحُفًا مُّنَشَّرَةً  ۝٥٢ كـَلَّاۖ بَل لَّا يَخَافُونَ ٱلۡأٓخِرَةَ  ۝٥٣ كـَلَّآ إِنَّهُۥ تَذۡكِرَةٌ  ۝٥٤ فَمَن شَآءَ ذَكَرَهُۥ  ۝٥٥ وَمَا يَذۡكُرُونَ إِلَّآ أَن يَشَآءَ ٱللَّهُۚ هُوَ أَهۡلُ ٱلتَّقۡوَىٰ وَأَهۡلُ ٱلۡمَغۡفِرَةِ  ۝٥٦
ሱረቱ አል-ቂያማ
bismillah
لَآ أُقۡسِمُ بِيَوۡمِ ٱلۡقِيَٰمَةِ  ۝١ وَلَآ أُقۡسِمُ بِٱلنَّفۡسِ ٱللَّوَّامَةِ  ۝٢ أَيَحۡسَبُ ٱلۡإِنسَٰنُ أَلَّن نَّجۡمَعَ عِظَامَهُۥ  ۝٣ بَلَىٰ قَٰدِرِينَ عَلَىٰٓ أَن نُّسَوِّيَ بَنَانَهُۥ  ۝٤ بَلۡ يُرِيدُ ٱلۡإِنسَٰنُ لِيَفۡجُرَ أَمَامَهُۥ  ۝٥ يَسۡـَٔلُ أَيَّانَ يَوۡمُ ٱلۡقِيَٰمَةِ  ۝٦ فَإِذَا بَرِقَ ٱلۡبَصَرُ  ۝٧ وَخَسَفَ ٱلۡقَمَرُ  ۝٨ وَجُمِعَ ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ  ۝٩ يَقُولُ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذٍ أَيۡنَ ٱلۡمَفَرُّ  ۝١٠ كـَلَّا لَا وَزَرَ  ۝١١ إِلَىٰ رَبِّكَ يَوۡمَئِذٍ ٱلۡمُسۡتَقَرُّ  ۝١٢ يُنَبَّؤُاْ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذِۭ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَ  ۝١٣ بَلِ ٱلۡإِنسَٰنُ عَلَىٰ نَفۡسِهِۦ بَصِيرَةٌ  ۝١٤ وَلَوۡ أَلۡقَىٰ مَعَاذِيرَهُۥ  ۝١٥ لَا تُحَرِّكۡ بِهِۦ لِسَانَكَ لِتَعۡجَلَ بِهِۦٓ  ۝١٦ إِنَّ عَلَيۡنَا جَمۡعَهُۥ وَقُرۡءَانَهُۥ  ۝١٧ فَإِذَا قَرَأۡنَٰهُ فَٱتَّبِعۡ قُرۡءَانَهُۥ  ۝١٨ ثُمَّ إِنَّ عَلَيۡنَا بَيَانَهُۥ  ۝١٩
74:48
فَمَا تَنفَعُهُمۡ شَفَٰعَةُ ٱلشَّٰفِعِينَ  ۝٤٨
የአማላጆችም ምልጃ አትጠቅማቸውም፡፡
74:49
فَمَا لَهُمۡ عَنِ ٱلتَّذۡكِرَةِ مُعۡرِضِينَ  ۝٤٩
ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?
74:50
كَأَنَّهُمۡ حُمُرٌ مُّسۡتَنفِرَةٌ  ۝٥٠
እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡
74:51
فَرَّتۡ مِن قَسۡوَرَةِۭ  ۝٥١
ከዐንበሳ የሸሹ፡፡
74:52
بَلۡ يُرِيدُ كُلُّ ٱمۡرِيٍٕ مِّنۡهُمۡ أَن يُؤۡتَىٰ صُحُفًا مُّنَشَّرَةً  ۝٥٢
ይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡
74:53
كـَلَّاۖ بَل لَّا يَخَافُونَ ٱلۡأٓخِرَةَ  ۝٥٣
ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
74:54
كـَلَّآ إِنَّهُۥ تَذۡكِرَةٌ  ۝٥٤
ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡
74:55
فَمَن شَآءَ ذَكَرَهُۥ  ۝٥٥
ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡
74:56
وَمَا يَذۡكُرُونَ إِلَّآ أَن يَشَآءَ ٱللَّهُۚ هُوَ أَهۡلُ ٱلتَّقۡوَىٰ وَأَهۡلُ ٱلۡمَغۡفِرَةِ  ۝٥٦
አላህም ካልሻ በስተቀር አይገሠጹም፡፡ እርሱ (አላህ) የመፈራት ባለቤት የምሕረትም ባለቤት ነው፡፡
ሱረቱ አል-ቂያማ
bismillah
75:1
لَآ أُقۡسِمُ بِيَوۡمِ ٱلۡقِيَٰمَةِ  ۝١
(ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡
75:2
وَلَآ أُقۡسِمُ بِٱلنَّفۡسِ ٱللَّوَّامَةِ  ۝٢
(ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
75:3
أَيَحۡسَبُ ٱلۡإِنسَٰنُ أَلَّن نَّجۡمَعَ عِظَامَهُۥ  ۝٣
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?
75:4
بَلَىٰ قَٰدِرِينَ عَلَىٰٓ أَن نُّسَوِّيَ بَنَانَهُۥ  ۝٤
አይደለም ጣቶቹን (ፊት እንደ ነበሩ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን (እንሰበስባቸዋለን)፡፡
75:5
بَلۡ يُرِيدُ ٱلۡإِنسَٰنُ لِيَفۡجُرَ أَمَامَهُۥ  ۝٥
ይልቁንም ሰው በፊቱ ባለው ነገር (በትንሣኤ) ሊያስተባብል ይፈልጋል፡፡
75:6
يَسۡـَٔلُ أَيَّانَ يَوۡمُ ٱلۡقِيَٰمَةِ  ۝٦
«የትንሣኤው ቀን መቼ ነው?» ሲል ይጠይቃል፡፡
75:7
فَإِذَا بَرِقَ ٱلۡبَصَرُ  ۝٧
ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡
75:8
وَخَسَفَ ٱلۡقَمَرُ  ۝٨
ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡
75:9
وَجُمِعَ ٱلشَّمۡسُ وَٱلۡقَمَرُ  ۝٩
ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡
75:10
يَقُولُ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذٍ أَيۡنَ ٱلۡمَفَرُّ  ۝١٠
«ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?» ይላል፡፡
75:11
كـَلَّا لَا وَزَرَ  ۝١١
ይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡
75:12
إِلَىٰ رَبِّكَ يَوۡمَئِذٍ ٱلۡمُسۡتَقَرُّ  ۝١٢
በዚያ ቀን መርጊያው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡
75:13
يُنَبَّؤُاْ ٱلۡإِنسَٰنُ يَوۡمَئِذِۭ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَ  ۝١٣
ሰው በዚያ ቀን ባስቀደመውና ባስቆየው ሁሉ ይነገራል፡፡
75:14
بَلِ ٱلۡإِنسَٰنُ عَلَىٰ نَفۡسِهِۦ بَصِيرَةٌ  ۝١٤
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል)፡፡
75:15
وَلَوۡ أَلۡقَىٰ مَعَاذِيرَهُۥ  ۝١٥
ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡
75:16
لَا تُحَرِّكۡ بِهِۦ لِسَانَكَ لِتَعۡجَلَ بِهِۦٓ  ۝١٦
በእርሱ (በቁርኣን ንባብ) ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ፡፡
75:17
إِنَّ عَلَيۡنَا جَمۡعَهُۥ وَقُرۡءَانَهُۥ  ۝١٧
(በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡
75:18
فَإِذَا قَرَأۡنَٰهُ فَٱتَّبِعۡ قُرۡءَانَهُۥ  ۝١٨
ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡
75:19
ثُمَّ إِنَّ عَلَيۡنَا بَيَانَهُۥ  ۝١٩
ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡


📚Juz 29 📄577 / 604



Mishary Rashid Alafasy
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdurrahman As-Sudais
Mohamed Siddiq Al-Minshawi
Abdul Basit Abdul Samad
Ali Al-Hudhaify
Ahmed ibn Ali al-Ajamy
Abu Bakr Ash-Shaatree
Muhammad Ayyoub
Abdullah Basfar
Abdullah Al-Juhani
Maher Al Muaiqly
0:00
0:00
-

ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 1, 2026

Don't forget us in your sincere prayers