አል-ሙደተሲር · 51/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
فَرَّتْ مِن قَسْوَرَةٍ ۝٥١
Farrat min qaswarah
📖 በአማርኛ
ከዐንበሳ የሸሹ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 49-53 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

49فَمَا لَهُمْ عَنِ التَّذْكِرَةِ مُعْرِضِينَ
ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?
50كَأَنَّهُمْ حُمُرٌ مُّسْتَنفِرَةٌ
እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡
51فَرَّتْ مِن قَسْوَرَةٍ
ከዐንበሳ የሸሹ፡፡
52بَلْ يُرِيدُ كُلُّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ أَن يُؤْتَىٰ صُحُفًا مُّنَشَّرَةً
ይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡
53كَلَّا ۖ بَل لَّا يَخَافُونَ الْآخِرَةَ
ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
51አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 51

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 51 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከዐንበሳ የሸሹ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 51/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 49–53. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers