አል-ቂያማ · 9/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
وَجُمِعَ الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ ۝٩
Wa jumi`ash shamusu wal qamar
📖 በአማርኛ
ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 7-11 — ሱረቱ አል-ቂያማ

7فَإِذَا بَرِقَ الْبَصَرُ
ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡
8وَخَسَفَ الْقَمَرُ
ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡
9وَجُمِعَ الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ
ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡
10يَقُولُ الْإِنسَانُ يَوْمَئِذٍ أَيْنَ الْمَفَرُّ
«ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?» ይላል፡፡
11كَلَّا لَا وَزَرَ
ይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
9አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 9

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 9 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 9/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 7–11. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers