አል-ቂያማ · 1/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
لَا أُقْسِمُ بِيَوْمِ الْقِيَامَةِ ۝١
Laaa uqsimu bi yawmil qiyaamah
📖 በአማርኛ
(ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-3 — ሱረቱ አል-ቂያማ

1لَا أُقْسِمُ بِيَوْمِ الْقِيَامَةِ
(ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡
2وَلَا أُقْسِمُ بِالنَّفْسِ اللَّوَّامَةِ
(ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
3أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَلَّن نَّجْمَعَ عِظَامَهُ
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
1አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 1

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 1 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 1/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 1–3. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers