አል-ሙደተሲር · 50/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
كَأَنَّهُمْ حُمُرٌ مُّسْتَنفِرَةٌ ۝٥٠
Ka annahum humurum mustanfirah
📖 በአማርኛ
እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 48-52 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

48فَمَا تَنفَعُهُمْ شَفَاعَةُ الشَّافِعِينَ
የአማላጆችም ምልጃ አትጠቅማቸውም፡፡
49فَمَا لَهُمْ عَنِ التَّذْكِرَةِ مُعْرِضِينَ
ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?
50كَأَنَّهُمْ حُمُرٌ مُّسْتَنفِرَةٌ
እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡
51فَرَّتْ مِن قَسْوَرَةٍ
ከዐንበሳ የሸሹ፡፡
52بَلْ يُرِيدُ كُلُّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ أَن يُؤْتَىٰ صُحُفًا مُّنَشَّرَةً
ይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
50አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 50

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 50 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 50/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 48–52. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers