አል-ሙደተሲር · 54/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
كَلَّا إِنَّهُ تَذْكِرَةٌ ۝٥٤
Kallaaa innahoo tazkirah
📖 በአማርኛ
ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 52-56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

52بَلْ يُرِيدُ كُلُّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ أَن يُؤْتَىٰ صُحُفًا مُّنَشَّرَةً
ይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡
53كَلَّا ۖ بَل لَّا يَخَافُونَ الْآخِرَةَ
ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡
54كَلَّا إِنَّهُ تَذْكِرَةٌ
ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡
55فَمَن شَاءَ ذَكَرَهُ
ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡
56وَمَا يَذْكُرُونَ إِلَّا أَن يَشَاءَ اللَّهُ ۚ هُوَ أَهْلُ التَّقْوَىٰ وَأَهْلُ الْمَغْفِرَةِ
አላህም ካልሻ በስተቀር አይገሠጹም፡፡ እርሱ (አላህ) የመፈራት ባለቤት የምሕረትም ባለቤት ነው፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
54አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 54

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 54 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 54/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 52–56. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers