አል-ሙደተሲር · 49/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
فَمَا لَهُمْ عَنِ التَّذْكِرَةِ مُعْرِضِينَ ۝٤٩
Famaa lahum `anittazkirati mu`rideen
📖 በአማርኛ
ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 47-51 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

47حَتَّىٰ أَتَانَا الْيَقِينُ
«እርግጠኛው (ሞት) እስከ መጣን ድረስ፡፡»
48فَمَا تَنفَعُهُمْ شَفَاعَةُ الشَّافِعِينَ
የአማላጆችም ምልጃ አትጠቅማቸውም፡፡
49فَمَا لَهُمْ عَنِ التَّذْكِرَةِ مُعْرِضِينَ
ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?
50كَأَنَّهُمْ حُمُرٌ مُّسْتَنفِرَةٌ
እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡
51فَرَّتْ مِن قَسْوَرَةٍ
ከዐንበሳ የሸሹ፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
49አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 49

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 49 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው?

ሱረቱ አንቀጽ 49/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 47–51. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers