አል-ቂያማ · 15/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
وَلَوْ أَلْقَىٰ مَعَاذِيرَهُ ۝١٥
Wa law alqaa ma`aazeerah
📖 በአማርኛ
ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አል-ቂያማ

13يُنَبَّأُ الْإِنسَانُ يَوْمَئِذٍ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَ
ሰው በዚያ ቀን ባስቀደመውና ባስቆየው ሁሉ ይነገራል፡፡
14بَلِ الْإِنسَانُ عَلَىٰ نَفْسِهِ بَصِيرَةٌ
በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል)፡፡
15وَلَوْ أَلْقَىٰ مَعَاذِيرَهُ
ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡
16لَا تُحَرِّكْ بِهِ لِسَانَكَ لِتَعْجَلَ بِهِ
በእርሱ (በቁርኣን ንባብ) ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ፡፡
17إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ
(በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 15

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers