አል-ቂያማ · 3/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَلَّن نَّجْمَعَ عِظَامَهُ ۝٣
Ayahsabul insaanu al lan najm`a `izaamah
📖 በአማርኛ
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ቂያማ

1لَا أُقْسِمُ بِيَوْمِ الْقِيَامَةِ
(ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡
2وَلَا أُقْسِمُ بِالنَّفْسِ اللَّوَّامَةِ
(ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
3أَيَحْسَبُ الْإِنسَانُ أَلَّن نَّجْمَعَ عِظَامَهُ
ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?
4بَلَىٰ قَادِرِينَ عَلَىٰ أَن نُّسَوِّيَ بَنَانَهُ
አይደለም ጣቶቹን (ፊት እንደ ነበሩ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን (እንሰበስባቸዋለን)፡፡
5بَلْ يُرِيدُ الْإِنسَانُ لِيَفْجُرَ أَمَامَهُ
ይልቁንም ሰው በፊቱ ባለው ነገር (በትንሣኤ) ሊያስተባብል ይፈልጋል፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 3

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን?

ሱረቱ አንቀጽ 3/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers