አል-ቂያማ · 17/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቂያማ
إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ ۝١٧
Inna `alainaa jam`ahoo wa qur aanah
📖 በአማርኛ
(በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አል-ቂያማ

15وَلَوْ أَلْقَىٰ مَعَاذِيرَهُ
ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡
16لَا تُحَرِّكْ بِهِ لِسَانَكَ لِتَعْجَلَ بِهِ
በእርሱ (በቁርኣን ንባብ) ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ፡፡
17إِنَّ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ
(በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡
18فَإِذَا قَرَأْنَاهُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَهُ
ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡
19ثُمَّ إِنَّ عَلَيْنَا بَيَانَهُ
ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡
አል-ቂያማቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቂያማ 17

ሱረቱ አል-ቂያማ አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/40 — ሱረቱ አል-ቂያማ القيامة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቂያማ ስሙ, ሱረቱ አል-ቂያማ ትርጉም, ሱረቱ አል-ቂያማ mp3, ሱረቱ አል-ቂያማ pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers